ኢያሱ 19:40, 41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ሰባተኛው ዕጣ+ ለዳን+ ነገድ በየቤተሰቡ ወጣ። 41 የርስታቸውም ወሰን ጾራ፣+ ኤሽታዖል፣ ኢርሻሜሽ፣ መሳፍንት 16:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 በኋላም ወንድሞቹና የአባቱ ቤተሰቦች በሙሉ ሊወስዱት ወደዚያ ወረዱ። እነሱም ወስደው በጾራ+ እና በኤሽታዖል መካከል በሚገኘው በአባቱ በማኑሄ+ የመቃብር ስፍራ ቀበሩት። እሱም በእስራኤል ውስጥ ለ20 ዓመት ፈራጅ ሆኖ አገለገለ።+
31 በኋላም ወንድሞቹና የአባቱ ቤተሰቦች በሙሉ ሊወስዱት ወደዚያ ወረዱ። እነሱም ወስደው በጾራ+ እና በኤሽታዖል መካከል በሚገኘው በአባቱ በማኑሄ+ የመቃብር ስፍራ ቀበሩት። እሱም በእስራኤል ውስጥ ለ20 ዓመት ፈራጅ ሆኖ አገለገለ።+