1 ሳሙኤል 17:52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 በዚህ ጊዜ የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎች ተነስተው እየጮኹ ፍልስጤማውያኑን ከሸለቆው+ አንስቶ እስከ ኤቅሮን+ በሮች ድረስ አሳደዷቸው፤ የፍልስጤማውያኑም ሬሳ ከሻአራይም+ አንስቶ እስከ ጌት እና እስከ ኤቅሮን ድረስ በየመንገዱ ወድቆ ነበር።
52 በዚህ ጊዜ የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎች ተነስተው እየጮኹ ፍልስጤማውያኑን ከሸለቆው+ አንስቶ እስከ ኤቅሮን+ በሮች ድረስ አሳደዷቸው፤ የፍልስጤማውያኑም ሬሳ ከሻአራይም+ አንስቶ እስከ ጌት እና እስከ ኤቅሮን ድረስ በየመንገዱ ወድቆ ነበር።