ዘፍጥረት 38:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የተወሰነ ጊዜ ካለፈ በኋላም የሹአ+ ልጅ የሆነችው የይሁዳ ሚስት ሞተች። ይሁዳም ሐዘን ተቀምጦ ተነሳ፤ ከዚያም ከአዱላማዊው ወዳጁ ከሂራ+ ጋር በመሆን በጎቹን የሚሸልቱለት ሰዎች ወዳሉበት ወደ ቲምና+ ሄደ።
12 የተወሰነ ጊዜ ካለፈ በኋላም የሹአ+ ልጅ የሆነችው የይሁዳ ሚስት ሞተች። ይሁዳም ሐዘን ተቀምጦ ተነሳ፤ ከዚያም ከአዱላማዊው ወዳጁ ከሂራ+ ጋር በመሆን በጎቹን የሚሸልቱለት ሰዎች ወዳሉበት ወደ ቲምና+ ሄደ።