1 ዜና መዋዕል 11:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በኋላም ዳዊትና መላው እስራኤል ወደ ኢየሩሳሌም ይኸውም ኢያቡሳውያን+ ይኖሩበት ወደነበረው ምድር ወደ ኢያቡስ+ ሄዱ።