ዘፍጥረት 15:18-20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚያ ቀን ይሖዋ እንዲህ ሲል ከአብራም ጋር ቃል ኪዳን ገባ፦+ “ከግብፅ ወንዝ አንስቶ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ+ ድረስ ያለውን ይህን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤+ 19 የቄናውያንን፣+ የቀኒዛውያንን፣ የቃድሞናውያንን፣ 20 የሂታውያንን፣+ የፈሪዛውያንን፣+ የረፋይምን፣+
18 በዚያ ቀን ይሖዋ እንዲህ ሲል ከአብራም ጋር ቃል ኪዳን ገባ፦+ “ከግብፅ ወንዝ አንስቶ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ+ ድረስ ያለውን ይህን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤+ 19 የቄናውያንን፣+ የቀኒዛውያንን፣ የቃድሞናውያንን፣ 20 የሂታውያንን፣+ የፈሪዛውያንን፣+ የረፋይምን፣+