ዘኁልቁ 34:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ወሰኑ ወደ ዮርዳኖስ ይወርድና መጨረሻው ጨው ባሕር ይሆናል።+ እንግዲህ ምድራችሁ+ በዙሪያዋ ካሉት ወሰኖቿ ጋር ይህች ናት።’”