ዘፍጥረት 46:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የስምዖን+ ወንዶች ልጆች የሙኤል፣ ያሚን፣ ኦሃድ፣ ያኪን፣ ጾሃር እንዲሁም ከአንዲት ከነአናዊት የወለደው ሻኡል ነበሩ።+