-
ኢያሱ 21:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በመሆኑም እስራኤላውያን ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ለሌዋውያኑ እነዚህን ከተሞችና የግጦሽ መሬቶቻቸውን በዕጣ ሰጧቸው።+
-
-
ኢያሱ 21:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 አይሎንን+ ከነግጦሽ መሬቷ እንዲሁም ጋትሪሞንን ከነግጦሽ መሬቷ ይኸውም አራት ከተሞችን ሰጧቸው።
-