ኢያሱ 14:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ኬብሮን ከዚያ በፊት ቂርያትአርባ+ ተብላ ትጠራ ነበር (አርባ በኤናቃውያን መካከል ታላቅ ሰው ነበር)። ምድሪቱም ከጦርነት አረፈች።+ ኢያሱ 21:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለካህኑ ለአሮን ልጆችም ነፍስ ላጠፋ ሰው የመማጸኛ ከተማ+ የሆነችውን ኬብሮንን+ ከነግጦሽ መሬቷ፣ ሊብናን+ ከነግጦሽ መሬቷ፣