-
1 ዜና መዋዕል 6:61አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
61 ለቀሩት ቀአታውያን ከሌላው ነገድ ቤተሰብና ከምናሴ ነገድ እኩሌታ+ ላይ አሥር ከተሞች በዕጣ መደቡላቸው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 6:70አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
70 ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ ደግሞ አኔርንና የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ቢልአምንና የግጦሽ መሬቶቿን ለቀሩት የቀአታውያን ቤተሰቦች ሰጧቸው።
-