ኢያሱ 19:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በመቀጠል ሦስተኛው ዕጣ+ ለዛብሎን+ ዘሮች በየቤተሰባቸው ወጣ፤ የርስታቸውም ወሰን እስከ ሳሪድ ድረስ ይዘልቃል። 11 በስተ ምዕራብም ወደ ማረአል ይወጣና እስከ ዳባሼት ይደርሳል፤ ከዚያም በዮቅነአም ፊት ለፊት እስካለው ሸለቆ* ድረስ ይሄዳል።
10 በመቀጠል ሦስተኛው ዕጣ+ ለዛብሎን+ ዘሮች በየቤተሰባቸው ወጣ፤ የርስታቸውም ወሰን እስከ ሳሪድ ድረስ ይዘልቃል። 11 በስተ ምዕራብም ወደ ማረአል ይወጣና እስከ ዳባሼት ይደርሳል፤ ከዚያም በዮቅነአም ፊት ለፊት እስካለው ሸለቆ* ድረስ ይሄዳል።