-
ዘኁልቁ 35:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከተማውን መካከል ላይ በማድረግ ከከተማው ውጭ በምሥራቅ በኩል 2,000 ክንድ፣ በደቡብ በኩል 2,000 ክንድ፣ በምዕራብ በኩል 2,000 ክንድ እንዲሁም በሰሜን በኩል 2,000 ክንድ ለኩ። እነዚህም የከተሞቻቸው የግጦሽ መሬት ይሆናሉ።
-
-
ዘኁልቁ 35:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በጠቅላላ 48 ከተሞችን ከነግጦሽ መሬታቸው ለሌዋውያኑ ትሰጧቸዋላችሁ።+
-