ዘኁልቁ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እነዚህ ከማኅበረሰቡ የተመረጡ ናቸው። እነሱም የአባቶቻቸው ነገዶች መሪዎች+ ማለትም የእስራኤል የሺህ አለቆች+ ናቸው።” ዘዳግም 1:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከየነገዶቻችሁ ጥበበኛና አስተዋይ የሆኑ እንዲሁም ተሞክሮ ያካበቱ ወንዶችን ምረጡ፤ እኔም በእናንተ ላይ መሪ አድርጌ እሾማቸዋለሁ።’+