ኢያሱ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እስራኤላውያን በሙሉ በደረቅ መሬት እስኪሻገሩ+ ይኸውም መላው ብሔር ዮርዳኖስን ተሻግሮ እስኪያበቃ ድረስ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት የተሸከሙት ካህናት በዮርዳኖስ መካከል በደረቅ መሬት ላይ ባሉበት ቆመው ነበር።+ መዝሙር 66:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ ባሕሩን ደረቅ ምድር አደረገው፤+ወንዙን በእግራቸው ተሻገሩ።+ በዚያ በእሱ እጅግ ደስ አለን።+
17 እስራኤላውያን በሙሉ በደረቅ መሬት እስኪሻገሩ+ ይኸውም መላው ብሔር ዮርዳኖስን ተሻግሮ እስኪያበቃ ድረስ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት የተሸከሙት ካህናት በዮርዳኖስ መካከል በደረቅ መሬት ላይ ባሉበት ቆመው ነበር።+