-
ዘኁልቁ 31:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እነሱም ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት በምድያም ላይ ጦርነት ከፈቱ፤ ወንዶቹንም ሁሉ ገደሉ።
-
-
ዘኁልቁ 31:49አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ በሥራችን ያሉትን ተዋጊዎች ቆጥረናል፤ ከመካከላችን አንድም የጎደለ የለም።+
-