-
ዘዳግም 4:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ከጊዜ በኋላ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ስትገባና እነዚህ ሁሉ ነገሮች በአንተ ላይ ሲደርሱ ያኔ ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ትመለሳለህ፤ ድምፁንም ትሰማለህ።+
-
-
መሳፍንት 10:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እስራኤላውያን ግን ይሖዋን “ኃጢአት ሠርተናል። መልካም መስሎ የታየህን ማንኛውንም ነገር አድርግብን። እባክህ፣ የዛሬን ብቻ አድነን” አሉት።
-