-
ዘፍጥረት 19:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ስለሆነም ሁለቱም የሎጥ ሴቶች ልጆች ከአባታቸው ፀነሱ።
-
-
ዘፍጥረት 19:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ታናሽየዋም ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ቤንአሚ አለችው፤ እሱም ዛሬ ያሉት አሞናውያን አባት ነው።+
-
-
መሳፍንት 11:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ከተወሰነ ጊዜ በኋላም አሞናውያን ከእስራኤላውያን ጋር ተዋጉ።+ 5 አሞናውያን ከእስራኤላውያን ጋር በሚዋጉበት ጊዜ የጊልያድ ሽማግሌዎች ዮፍታሔን ከጦብ ምድር መልሰው ለማምጣት ወዲያውኑ ወደዚያ ሄዱ።
-