መሳፍንት 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በአናት ልጅ በሻምጋር+ ዘመን፣በኢያዔል+ ዘመን ጎዳናዎቹ ጭር ያሉ ነበሩ፤ተጓዦችም በውስጥ ለውስጥ መንገዶች ይሄዱ ነበር።