መሳፍንት 8:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እስራኤላውያን ጌድዮን ከሞተ ብዙም ሳይቆይ እንደገና ከባአል ጋር መንፈሳዊ ምንዝር ፈጸሙ፤+ ባአልበሪትንም አምላካቸው አደረጉት።+ መሳፍንት 9:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 የሴኬም ግንብ መሪዎች በሙሉ ይህን ሲሰሙ ወዲያውኑ በኤልበሪት+ ቤት* ወደሚገኘው መሸሸጊያ ቦታ* ሄዱ።