-
ዘዳግም 17:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “አምላክህ ይሖዋ የሚሰጥህን ምድር ገብተህ ከወረስካት በኋላ በዚያ መኖር ስትጀምር ‘በዙሪያዬ እንዳሉት ብሔራት ሁሉ እኔም በላዬ ላይ ንጉሥ ላንግሥ’ ብትል+
-
-
1 ሳሙኤል 8:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሖዋም ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “ሕዝቡ የሚልህን ሁሉ ስማ፤ አልቀበልም ያሉት አንተን አይደለም፤ ይልቁንም ንጉሣቸው አድርገው መቀበል ያልፈለጉት እኔን ነው።+
-