መሳፍንት 8:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በዚህ መንገድ ምድያማውያን+ ለእስራኤላውያን ተገዙ፤ ከዚያ በኋላም ተገዳድረዋቸው አያውቁም፤* በጌድዮን ዘመን ምድሪቱ ለ40 ዓመት አረፈች።* +