መሳፍንት 8:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ጌድዮንም ብዙ ሚስቶች ስለነበሩት 70 ወንዶች ልጆች* ነበሩት። 31 በሴኬም የነበረችው ቁባቱም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ እሱም ስሙን አቢሜሌክ+ አለው።