መሳፍንት 8:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እስራኤላውያን ጌድዮን ከሞተ ብዙም ሳይቆይ እንደገና ከባአል ጋር መንፈሳዊ ምንዝር ፈጸሙ፤+ ባአልበሪትንም አምላካቸው አደረጉት።+