የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 49:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “ዮሴፍ+ ፍሬያማ የሆነ ዛፍ ቀንበጥ ነው፤ ቅርንጫፎቹን በግንብ ላይ የሚሰድ በምንጭ ዳር ያለ ፍሬያማ የሆነ ዛፍ ቀንበጥ ነው።

  • ዘፍጥረት 49:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ሆኖም ቀስቱ ከቦታው ንቅንቅ አላለም፤+ እጆቹም ብርቱና ቀልጣፋ ናቸው።+ ይህም ከያዕቆብ ኃያል አምላክ እጆች፣ ከእረኛው፣ ከእስራኤል ዓለት የተገኘ ነው።

  • ኢያሱ 16:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ለዮሴፍ ዘሮች+ በዕጣ የተሰጣቸው ምድር+ በኢያሪኮ አጠገብ ካለው ከዮርዳኖስ አንስቶ ከኢያሪኮ በስተ ምሥራቅ እስካሉት ውኃዎች ድረስ ሲሆን ከኢያሪኮ ሽቅብ የሚወጣውን ምድረ በዳ አቋርጦ እስከ ተራራማው የቤቴል አካባቢ ድረስ ይዘልቃል።+

  • መዝሙር 44:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ምድሪቱን የወረሱት በገዛ ሰይፋቸው አይደለም፤+

      ድል ያጎናጸፋቸውም የገዛ ክንዳቸው አይደለም።+

      ከዚህ ይልቅ በእነሱ ደስ ስለተሰኘህ+

      ቀኝ እጅህ፣ ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አድርጓል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ