-
ኢያሱ 21:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በመሆኑም እስራኤላውያን ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ለሌዋውያኑ እነዚህን ከተሞችና የግጦሽ መሬቶቻቸውን በዕጣ ሰጧቸው።+
-
-
ኢያሱ 21:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ ታአናክን+ ከነግጦሽ መሬቷ እንዲሁም ጋትሪሞንን ከነግጦሽ መሬቷ ይኸውም ሁለት ከተሞችን ሰጧቸው።
-
-
መሳፍንት 5:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ምንም ብር ማርከው አልወሰዱም።+
-