-
ዘኁልቁ 33:53አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
53 ምድሪቱን ርስት አድርጌ ስለምሰጣችሁ ምድሪቱን ወርሳችሁ በዚያ ትኖራላችሁ።+
-
-
ዘዳግም 18:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው ሁሉ በይሖዋ ፊት አስጸያፊ ነው፤ አምላክህ ይሖዋም እነሱን ከፊትህ የሚያባርራቸው በእነዚህ አስጸያፊ ነገሮች የተነሳ ነው።
-