ኢያሱ 19:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ዑማ፣ አፌቅ+ እና ሬሆብ+ ጋ ሲደርስ ያበቃል፤ በአጠቃላይ 22 ከተሞች ከነመንደሮቻቸው ነበሩ። 31 የአሴር ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነው።+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
30 ዑማ፣ አፌቅ+ እና ሬሆብ+ ጋ ሲደርስ ያበቃል፤ በአጠቃላይ 22 ከተሞች ከነመንደሮቻቸው ነበሩ። 31 የአሴር ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነው።+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።