ኢያሱ 19:38, 39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ይርኦን፣ ሚግዳልኤል፣ ሆሬም፣ ቤትአናት እና ቤትሼሜሽ፤+ በአጠቃላይ 19 ከተሞች ከነመንደሮቻቸው ነበሩ። 39 የንፍታሌም ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር፤+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
38 ይርኦን፣ ሚግዳልኤል፣ ሆሬም፣ ቤትአናት እና ቤትሼሜሽ፤+ በአጠቃላይ 19 ከተሞች ከነመንደሮቻቸው ነበሩ። 39 የንፍታሌም ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር፤+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።