መሳፍንት 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ+ የሚኖር ሚክያስ የተባለ አንድ ሰው ነበር። መሳፍንት 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሚክያስ የተባለው ይህ ሰው የአማልክት ቤት ነበረው፤ እሱም ኤፉድና+ የተራፊም ቅርጻ ቅርጾች* + ሠራ፤ ከወንዶች ልጆቹም መካከል አንዱን ካህን ሆኖ እንዲያገለግለው ሾመው።* +
5 ሚክያስ የተባለው ይህ ሰው የአማልክት ቤት ነበረው፤ እሱም ኤፉድና+ የተራፊም ቅርጻ ቅርጾች* + ሠራ፤ ከወንዶች ልጆቹም መካከል አንዱን ካህን ሆኖ እንዲያገለግለው ሾመው።* +