-
መሳፍንት 19:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ጌታው ግን “እስራኤላውያን ወዳልሆኑ ባዕድ ሰዎች ከተማ መግባት የለብንም። ከዚህ ይልቅ እስከ ጊብዓ+ ድረስ እንሂድ” አለው።
-
-
መሳፍንት 19:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በመሆኑም ጉዟቸውን ቀጠሉ፤ የቢንያም ወደሆነችው ወደ ጊብዓ በተቃረቡም ጊዜ ፀሐይዋ መጥለቅ ጀመረች።
-