-
መሳፍንት 20:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የእስራኤል ሰዎችም ቢንያምን ለመውጋት ወጡ፤ የእስራኤል ሰዎች እነሱን ጊብዓ ላይ ለመውጋት የጦርነት አሰላለፍ ይዘው ቆሙ።
-
-
መሳፍንት 20:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሆኖም የእስራኤላውያን ሠራዊት ልክ እንደ መጀመሪያው ቀን የጦርነት አሰላለፍ ይዞ አሁንም እዚያው ቦታ ላይ በድፍረት ቆመ።
-