-
መሳፍንት 20:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ቢንያማውያንም ከጊብዓ በመውጣት በዚያን ቀን ከእስራኤላውያን መካከል 22,000 ሰዎችን ገደሉ።
-
-
መሳፍንት 20:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ቢንያማውያንም በሁለተኛው ቀን እነሱን ለመግጠም ከጊብዓ ወጡ፤ ከእስራኤላውያንም መካከል ሰይፍ የታጠቁ ተጨማሪ 18,000 ሰዎችን ገደሉ።+
-