-
መሳፍንት 3:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በዚህ ጊዜ የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ ለሜሶጶጣሚያው* ንጉሥ ለኩሻንሪሻታይምም አሳልፎ ሸጣቸው። እስራኤላውያን ኩሻንሪሻታይምን ለስምንት ዓመት አገለገሉት።
-
-
2 ነገሥት 17:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ይሖዋም የእስራኤልን ዘሮች ሁሉ ተወ፤ ከፊቱም እስኪያስወግዳቸው ድረስ አዋረዳቸው፤ ለሚበዘብዟቸውም ሰዎች አሳልፎ ሰጣቸው።
-
-
መዝሙር 106:40, 41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤
ርስቱንም ተጸየፈ።
-