ሩት 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ስለዚህ ሩት የገብሱ አዝመራና+ የስንዴው አዝመራ ተሰብስቦ እስኪያልቅ ድረስ ከቦዔዝ ሴት ሠራተኞች ሳትርቅ ስትቃርም ቆየች። ከአማቷም ጋር መኖሯን ቀጠለች።+
23 ስለዚህ ሩት የገብሱ አዝመራና+ የስንዴው አዝመራ ተሰብስቦ እስኪያልቅ ድረስ ከቦዔዝ ሴት ሠራተኞች ሳትርቅ ስትቃርም ቆየች። ከአማቷም ጋር መኖሯን ቀጠለች።+