1 ሳሙኤል 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ብቻ እናንተ ይሖዋን ፍሩ፤+ በሙሉ ልባችሁም በታማኝነት* አገልግሉት፤ ለእናንተ ያደረጋቸውን ታላላቅ ነገሮች አስታውሱ።+