ዘዳግም 32:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እነሱ አምላክ ባልሆነው አስቆጡኝ፤+ከንቱ በሆኑ ጣዖቶቻቸው አሳዘኑኝ።+ በመሆኑም እኔ ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤+ሞኝ በሆነ ብሔር አበሳጫቸዋለሁ።+ ኤርምያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አማልክቱን፣ አማልክት ባልሆኑት ለውጦ የሚያውቅ ብሔር አለ? የገዛ ሕዝቤ ግን ክብሬን ምንም ጥቅም በሌለው ነገር ለውጧል።+