1 ሳሙኤል 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያም ሐና በሴሎ ከበሉና ከጠጡ በኋላ ተነሳች። በዚህ ጊዜ ካህኑ ኤሊ በይሖዋ ቤተ መቅደስ*+ መቃን አጠገብ ወንበር ላይ ተቀምጦ ነበር።