1 ሳሙኤል 14:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዮናታን ግን አባቱ ሕዝቡን ሲያስምል አልሰማም ነበር፤+ በመሆኑም በእጁ የነበረውን በትር ዘርግቶ ጫፉን የማር እንጀራው ውስጥ አጠቀሰ። ከዚያም እጁን ወደ አፉ ሲመልስ ዓይኑ በራ።
27 ዮናታን ግን አባቱ ሕዝቡን ሲያስምል አልሰማም ነበር፤+ በመሆኑም በእጁ የነበረውን በትር ዘርግቶ ጫፉን የማር እንጀራው ውስጥ አጠቀሰ። ከዚያም እጁን ወደ አፉ ሲመልስ ዓይኑ በራ።