-
ዘፀአት 18:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ዮቶርም ይሖዋ እስራኤልን ከግብፅ እጅ በማዳን ለእነሱ ሲል ባደረገላቸው መልካም ነገሮች ሁሉ ተደሰተ።
-
-
ዘፀአት 18:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ከዚያም የሙሴ አማት ዮቶር የሚቃጠል መባና መሥዋዕቶችን ለአምላክ አመጣ፤ አሮንና የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ከሙሴ አማት ጋር በእውነተኛው አምላክ ፊት ምግብ ለመብላት መጡ።
-