ቲቶ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ደግሞም ሊዋሽ የማይችለው አምላክ+ ከረጅም ዘመናት በፊት በሰጠው የዘላለም ሕይወት+ ተስፋ ላይ የተመሠረተ ነው፤ ዕብራውያን 6:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይህን ያደረገው መጠጊያ ለማግኘት ወደ እሱ የሸሸን እኛ፣ አምላክ ሊዋሽ በማይችልባቸው፣+ ፈጽሞ በማይለወጡት በእነዚህ ሁለት ነገሮች አማካኝነት በፊታችን ያለውን ተስፋ አጥብቀን እንድንይዝ የሚረዳንን ከፍተኛ ማበረታቻ እንድናገኝ ነው።
18 ይህን ያደረገው መጠጊያ ለማግኘት ወደ እሱ የሸሸን እኛ፣ አምላክ ሊዋሽ በማይችልባቸው፣+ ፈጽሞ በማይለወጡት በእነዚህ ሁለት ነገሮች አማካኝነት በፊታችን ያለውን ተስፋ አጥብቀን እንድንይዝ የሚረዳንን ከፍተኛ ማበረታቻ እንድናገኝ ነው።