2 ሳሙኤል 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አሁንም አገልጋዬን ዳዊትን እንዲህ በለው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ እንድትሆን+ መንጋ ከምትጠብቅበት ስፍራ+ ወሰድኩህ። መዝሙር 78:70 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 70 አገልጋዩን ዳዊትን መረጠ፤+ከበጎች ጉረኖ ወስዶ፣+
8 አሁንም አገልጋዬን ዳዊትን እንዲህ በለው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ እንድትሆን+ መንጋ ከምትጠብቅበት ስፍራ+ ወሰድኩህ።