1 ሳሙኤል 16:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱም እዚያ በደረሱ ጊዜ ሳሙኤል ኤልያብን+ ሲያየው “መቼም ይሖዋ የሚቀባው ሰው ይህ መሆን አለበት” አለ።