መዝሙር 44:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በቀስቴ አልታመንምና፤ሰይፌም ሊያድነኝ አይችልም።+ 7 ከጠላቶቻችን ያዳንከን፣የሚጠሉንን ሰዎች ያዋረድካቸው አንተ ነህ።+ ዘካርያስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በዚህ ጊዜ እንዲህ አለኝ፦ “ይሖዋ ለዘሩባቤል የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ ‘“በመንፈሴ እንጂ፣+ በወታደራዊ ኃይል ወይም በጉልበት አይደለም”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
6 በዚህ ጊዜ እንዲህ አለኝ፦ “ይሖዋ ለዘሩባቤል የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ ‘“በመንፈሴ እንጂ፣+ በወታደራዊ ኃይል ወይም በጉልበት አይደለም”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።