ዘፍጥረት 29:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ያዕቆብ ራሔልን ይወዳት ስለነበር “ለታናሿ ልጅህ ለራሔል ስል ሰባት ዓመት ላገለግልህ ፈቃደኛ ነኝ” አለው።+