1 ሳሙኤል 2:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይህ በእንዲህ እንዳለ ብላቴናው ሳሙኤል በይሖዋም ሆነ በሰዎች ፊት በአካል እያደገና ይበልጥ ሞገስ እያገኘ ሄደ።+ 1 ሳሙኤል 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሳሙኤል እያደገ ሄደ፤ ይሖዋም ከእሱ ጋር ነበር፤+ የሚናገረውም ቃል ሁሉ እንዲፈጸም ያደርግ* ነበር።