መዝሙር 59:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ጥፋት አታምጣ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።* ሳኦል የዳዊትን ቤት* ከበው እንዲጠብቁና እንዲገድሉት ሰዎችን በላከ ጊዜ።+ መዝሙር 59:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሆ፣ እኔን* ለማጥቃት አድፍጠው ይጠብቃሉ፤+ይሖዋ ሆይ፣ ምንም ዓይነት ዓመፅም ሆነ ኃጢአት ሳይገኝብኝብርቱ የሆኑ ሰዎች ያጠቁኛል።+
ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ጥፋት አታምጣ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።* ሳኦል የዳዊትን ቤት* ከበው እንዲጠብቁና እንዲገድሉት ሰዎችን በላከ ጊዜ።+