1 ሳሙኤል 23:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የዳዊት ሰዎች ግን “እዚህ በይሁዳ እያለን እንኳ ፈርተናል፤+ የፍልስጤማውያንን ሠራዊት ለመውጋት ወደ ቀኢላ ከሄድንማ ምን ያህል እንፈራ!”+ አሉት።