1 ሳሙኤል 23:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዳዊት በሆሬሽ በሚገኘው በዚፍ ምድረ በዳ ሳለ ሳኦል የእሱን ሕይወት* ለመፈለግ መውጣቱን አውቆ* ነበር።