መዝሙር 57:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ጥፋት አታምጣ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።* ከሳኦል ሸሽቶ ወደ ዋሻ በገባበት ጊዜ።+ መዝሙር 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ማስኪል።* ዳዊት ዋሻ ውስጥ በነበረበት ጊዜ+ የዘመረው መዝሙር። ጸሎት።