-
መሳፍንት 19:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በመሆኑም ጉዟቸውን ቀጠሉ፤ የቢንያም ወደሆነችው ወደ ጊብዓ በተቃረቡም ጊዜ ፀሐይዋ መጥለቅ ጀመረች።
-
-
1 ሳሙኤል 10:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ሳኦልም ይሖዋ ልባቸውን ባነሳሳው ተዋጊዎች ታጅቦ በጊብዓ ወዳለው ቤቱ ሄደ።
-